መዝሙር 34:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 ይህ ችግረኛ ተጣራ፤ ይሖዋም ሰማው። ከጭንቀቱ ሁሉ ገላገለው።+ መዝሙር 69:33 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 33 ይሖዋ ድሆችን ይሰማልና፤+በምርኮ ላይ ያለውን ሕዝቡንም አይንቅም።+