-
መዝሙር 34:9አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
9 ቅዱሳን አገልጋዮቹ ሁሉ፣ ይሖዋን ፍሩ፤
እሱን የሚፈሩ የሚያጡት ነገር የለምና።+
-
-
መዝሙር 84:11አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
ንጹሕ አቋም ይዘው የሚመላለሱትን
ይሖዋ አንዳች መልካም ነገር አይነፍጋቸውም።+
-
-
ፊልጵስዩስ 4:19አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
19 በአጸፋው ደግሞ አምላኬ እንደ ታላቅ ብልጽግናው መጠን በክርስቶስ ኢየሱስ አማካኝነት የሚያስፈልጋችሁን ሁሉ አሟልቶ ይሰጣችኋል።+
-