-
ኢሳይያስ 43:2አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
በእሳት መካከል ስትሄድ አትቃጠልም፤
ነበልባሉም አይፈጅህም።
-
-
ሮም 8:31አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
31 እንግዲህ ስለ እነዚህ ነገሮች ምን እንበል? አምላክ ከእኛ ጋር ከሆነ ማን ሊቃወመን ይችላል?+
-