-
መዝሙር 92:15አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
15 ይሖዋ ትክክለኛ እንደሆነ እያወጁ ይኖራሉ።
እሱ ዓለቴ ነው፤+ በእሱም ዘንድ ክፋት የለም።
-
-
መዝሙር 145:9አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
9 ይሖዋ ለሁሉም ጥሩ ነው፤+
ምሕረቱም በሥራው ሁሉ ላይ ይታያል።
-