መዝሙር 37:34 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 34 ይሖዋን ተስፋ አድርግ፤ መንገዱንም ተከተል፤እሱም ከፍ ከፍ ያደርግሃል፤ ምድርንም ትወርሳለህ። ክፉዎች ሲጠፉ+ ታያለህ።+