1 ሳሙኤል 2:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 እሱ የታማኞቹን እርምጃ ይጠብቃል፤+ክፉዎች ግን በጨለማ ውስጥ ጸጥ እንዲሉ ይደረጋሉ፤+ሰው የበላይ የሚሆነው በኃይሉ አይደለምና።+ ምሳሌ 10:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 ንጹሕ አቋሙን* ጠብቆ የሚሄድ ያለስጋት ይመላለሳል፤+መንገዱን ጠማማ የሚያደርግ ግን ይጋለጣል።+