መዝሙር 22:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 ውሾች ከበውኛልና፤+እንደ ክፉ አድራጊዎች ሸንጎ በዙሪያዬ ሰፍረዋል፤+እንደ አንበሳ ሆነው እጆቼና እግሮቼ ላይ ተረባረቡ።*+