-
2 ዜና መዋዕል 20:15አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
15 እሱም እንዲህ አለ፦ “የይሁዳ ሰዎች ሁሉ፣ እናንተም የኢየሩሳሌም ነዋሪዎችና ንጉሥ ኢዮሳፍጥ፣ አዳምጡ! ይሖዋ እንዲህ ይላችኋል፦ ‘ከዚህ ታላቅ ሠራዊት የተነሳ አትፍሩ፤ አትሸበሩ፤ ውጊያው የአምላክ እንጂ የእናንተ አይደለምና።+
-
-
መዝሙር 3:6አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
6 በየአቅጣጫው የተሰለፉብኝን
በአሥር ሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች አልፈራም።+
-