መዝሙር 23:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ መዝሙር 65:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 በቅጥር ግቢዎችህ ይኖር ዘንድየመረጥከውና ያቀረብከው ሰው ደስተኛ ነው።+ እኛም በቤትህ፣ቅዱስ በሆነው ቤተ መቅደስህ+ ውስጥ ባሉ ጥሩ ነገሮች እንረካለን።+