መዝሙር 22:4, 5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 አባቶቻችን እምነታቸውን በአንተ ላይ ጣሉ፤+በአንተ ተማመኑ፤ አንተም ሁልጊዜ ትታደጋቸው ነበር።+ 5 ወደ አንተ ጮኹ፤ ደግሞም ዳኑ፤በአንተ ተማመኑ፤ የጠበቁት ሳይፈጸም ቀርቶም አላዘኑም።*+ ሮም 10:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 ቅዱስ መጽሐፉ “በእሱ ላይ እምነት የሚጥል ሁሉ አያፍርም” ይላል።+
4 አባቶቻችን እምነታቸውን በአንተ ላይ ጣሉ፤+በአንተ ተማመኑ፤ አንተም ሁልጊዜ ትታደጋቸው ነበር።+ 5 ወደ አንተ ጮኹ፤ ደግሞም ዳኑ፤በአንተ ተማመኑ፤ የጠበቁት ሳይፈጸም ቀርቶም አላዘኑም።*+