ማቴዎስ 5:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 “ሰላም ፈጣሪዎች* ደስተኞች ናቸው፤+ የአምላክ ልጆች ይባላሉና። ዕብራውያን 12:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 ከሰው ሁሉ ጋር በሰላም ለመኖር ጥረት አድርጉ፤+ ቅድስናንም ፈልጉ፤+ ያለቅድስና ማንም ሰው ጌታን ማየት አይችልም።