መዝሙር 71:19 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 19 አምላክ ሆይ፣ ጽድቅህ እጅግ ታላቅ ነው፤+ታላላቅ ነገሮችን አከናውነሃል፤አምላክ ሆይ፣ እንደ አንተ ያለ ማን ነው?+