መዝሙር 7:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 ቀና ልብ ያላቸውን ሰዎች የሚያድነው+ አምላክ ጋሻዬ ነው።+ መዝሙር 97:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 ብርሃን ለጻድቃን ወጣ፤ደስታም ለልበ ቅኖች ተዳረሰ።+ መዝሙር 103:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 ይሖዋ ግን እሱን ለሚፈሩትታማኝ ፍቅሩን ከዘላለም እስከ ዘላለም ያሳያል፤+ጽድቁንም ለልጅ ልጆቻቸው ይገልጣል፤+