-
ዳንኤል 3:17አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
17 ወደ እሳቱ የምንጣል ከሆነ የምናገለግለው አምላካችን ከሚንበለበለው የእቶን እሳት ሊያስጥለን ይችላል፤ ንጉሥ ሆይ፣ ከእጅህም ያስጥለናል።+
-
-
ዳንኤል 6:23አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
23 ንጉሡ እጅግ ተደሰተ፤ ዳንኤልንም ከጉድጓዱ እንዲያወጡት አዘዘ። እነሱም ከጉድጓዱ አወጡት፤ ዳንኤል በአምላኩ ታምኖ ስለነበር ምንም ጉዳት አልደረሰበትም።+
-