-
መዝሙር 31:8አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
8 ለጠላት አሳልፈህ አልሰጠኸኝም፤
ይልቁንም ደህንነት በማገኝበት ስፍራ አቆምከኝ።*
-
-
ኤርምያስ 20:13አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
13 ለይሖዋ ዘምሩ! ይሖዋን አወድሱ!
እሱ ድሃውን* ከክፉ አድራጊዎች እጅ ታድጓልና።
-