መዝሙር 32:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ መዝሙር 40:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 ለመቁጠር እንኳ የሚያታክት መከራ ከቦኛል።+ የፈጸምኳቸው በርካታ ስህተቶች ስለዋጡኝ መንገዴን ማየት ተስኖኛል፤+በራሴ ላይ ካሉት ፀጉሮች እጅግ ይበዛሉ፤ደግሞም ተስፋ ቆረጥኩ።
12 ለመቁጠር እንኳ የሚያታክት መከራ ከቦኛል።+ የፈጸምኳቸው በርካታ ስህተቶች ስለዋጡኝ መንገዴን ማየት ተስኖኛል፤+በራሴ ላይ ካሉት ፀጉሮች እጅግ ይበዛሉ፤ደግሞም ተስፋ ቆረጥኩ።