ኢዮብ 28:28 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 28 ሰውንም እንዲህ አለው፦ ‘እነሆ፣ ይሖዋን መፍራት ጥበብ ነው፤+ከክፉም መራቅ ማስተዋል ነው።’”+ ምሳሌ 9:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 የጥበብ መጀመሪያ ይሖዋን መፍራት ነው፤+እጅግ ቅዱስ ስለሆነው አምላክ ማወቅም+ ማስተዋል ነው።