-
ምሳሌ 5:12, 13አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
12 ደግሞም እንዲህ ትላለህ፦ “ምነው ተግሣጽን ጠላሁ!
ልቤስ ምነው ወቀሳን ናቀ!
13 የአስተማሪዎቼን ቃል አላዳመጥኩም፤
መምህሮቼንም በጥሞና አልሰማሁም።
-
-
ምሳሌ 18:2አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
2 ሞኝ ሰው ማስተዋል አያስደስተውም፤
ይልቁንም በልቡ ያለውን ሐሳብ ይገልጣል።+
-