-
ምሳሌ 9:1አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
9 እውነተኛ ጥበብ ቤቷን ሠራች፤
ሰባቱን ምሰሶዎቿንም ጠርባ አዘጋጀች።
-
-
ምሳሌ 9:3አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
3 ከከተማዋ በላይ ባሉ ከፍታ ቦታዎች ላይ ሆነው
እንዲህ ብለው እንዲጣሩ ሴት አገልጋዮቿን ላከች፦+
-