መዝሙር 51:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 ከልብ የመነጨ እውነት ደስ ያሰኝሃል፤+ልቤን* እውነተኛ ጥበብ አስተምረው። ምሳሌ 15:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 ይሖዋ የክፉዎችን መሥዋዕት ይጸየፋል፤+የቅኖች ጸሎት ግን ደስ ያሰኘዋል።+