ምሳሌ 26:13-15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 ሰነፍ “በመንገድ ላይ ደቦል አንበሳ፣በአደባባይም አንበሳ አለ!” ይላል።+ 14 በር በማጠፊያው* ላይ እንደሚዞር፣ሰነፍም በአልጋው ላይ ይገላበጣል።+ 15 ሰነፍ እጁን ወደ ሳህን ያጠልቃል፤ወደ አፉ ለመመለስ ግን እጅግ ይታክታል።+
13 ሰነፍ “በመንገድ ላይ ደቦል አንበሳ፣በአደባባይም አንበሳ አለ!” ይላል።+ 14 በር በማጠፊያው* ላይ እንደሚዞር፣ሰነፍም በአልጋው ላይ ይገላበጣል።+ 15 ሰነፍ እጁን ወደ ሳህን ያጠልቃል፤ወደ አፉ ለመመለስ ግን እጅግ ይታክታል።+