ምሳሌ 10:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ሥራ የፈቱ እጆች ያደኸያሉ፤+ትጉ እጆች ግን ብልጽግና ያስገኛሉ።+ ምሳሌ 12:24 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 24 የትጉ ሰዎች እጅ ገዢ ትሆናለች፤+ሥራ ፈት እጆች ግን ለባርነት ይዳረጋሉ።+