-
ምሳሌ 9:7አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
7 ፌዘኛን የሚያርም በራሱ ላይ ውርደት ያመጣል፤+
ክፉን ሰው የሚወቅስም ሁሉ ጉዳት ይደርስበታል።
-
-
ዮሐንስ 3:20አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
20 መጥፎ ነገር የሚያደርግ* ሁሉ ብርሃንን ይጠላልና፤ እንዲሁም ሥራው እንዳይጋለጥበት ወደ ብርሃን አይመጣም።
-
-
ዮሐንስ 7:7አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
7 ዓለም እናንተን የሚጠላበት ምንም ምክንያት የለውም፤ እኔ ግን ሥራው ክፉ እንደሆነ ስለምመሠክርበት ይጠላኛል።+
-