የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መዝሙር 37:16
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 16 ብዙ ክፉ ሰዎች ካላቸው የተትረፈረፈ ሀብት ይልቅ

      ጻድቅ ሰው ያለው ጥቂት ነገር ይሻላል።+

  • ምሳሌ 15:16, 17
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 16 ከጭንቀት* ጋር ከሚገኝ ብዙ ሀብት ይልቅ

      ይሖዋን በመፍራት የሚገኝ ጥቂት ነገር ይሻላል።+

      17 ጥላቻ ባለበት የሰባ* ፍሪዳ ከመብላት ይልቅ

      ፍቅር ባለበት አትክልት መብላት ይሻላል።+

  • ምሳሌ 21:9
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  9 ከጨቅጫቃ* ሚስት ጋር በአንድ ቤት ከመኖር

      በጣሪያ ማዕዘን ላይ መኖር ይሻላል።+

  • ምሳሌ 21:19
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 19 ጨቅጫቃና* ቁጡ ከሆነች ሚስት ጋር ከመኖር

      በምድረ በዳ መኖር ይሻላል።+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ