-
1 ሳሙኤል 25:35አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
35 ከዚያም ዳዊት ያመጣችለትን ነገር ከእጇ ተቀብሎ “ወደ ቤትሽ በሰላም ሂጂ። ይኸው ቃልሽን ሰምቻለሁ፤ የጠየቅሽኝንም እፈጽምልሻለሁ” አላት።
-
-
ምሳሌ 18:16አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
16 ስጦታ ለሰጪው መንገዱን ይከፍትለታል፤+
በታላላቅ ሰዎችም ፊት መቅረብ ያስችለዋል።
-
-
ምሳሌ 19:6አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
6 ብዙዎች በተከበረ ሰው* ዘንድ ሞገስ ለማግኘት ይጥራሉ፤
ስጦታ ከሚሰጥ ሰው ጋር ደግሞ ሁሉም ይወዳጃል።
-