ምሳሌ 11:15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 የማያውቀው ሰው ለወሰደው ብድር ዋስ የሚሆን* ጉዳት ላይ መውደቁ አይቀርም፤+እጅ በመምታት* ቃል ከመግባት የሚቆጠብ* ግን ምንም አይደርስበትም። ምሳሌ 22:26, 27 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 26 ዋስ ለመሆን እጅ እንደሚመቱ፣*ለብድር ተያዥ እንደሚሆኑ ሰዎች አትሁን።+ 27 የምትከፍለው ካጣህየተኛህበት አልጋ ከሥርህ ይወሰድብሃል!