መዝሙር 49:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 በሚሞትበት ጊዜ ከእሱ ጋር አንዳች ነገር ሊወስድ አይችልምና፤+ክብሩም አብሮት አይወርድም።+ ሉቃስ 12:20 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 20 አምላክ ግን ‘አንተ ማስተዋል የጎደለህ፣ በዚህች ሌሊት ሕይወትህን* ይፈልጓታል። ታዲያ ያከማቸኸው ነገር ለማን ይሆናል?’ አለው።+ 1 ጢሞቴዎስ 6:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ