የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ዘፍጥረት 2:7
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 7 ይሖዋ አምላክም ሰውን ከምድር አፈር ሠራው፤+ በአፍንጫውም የሕይወትን እስትንፋስ እፍ አለበት፤+ ሰውየውም ሕያው ሰው* ሆነ።+

  • ኢዮብ 27:3
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  3 እስትንፋሴ በውስጤ፣

      ከአምላክ ያገኘሁትም መንፈስ በአፍንጫዬ ውስጥ እስካለ ድረስ፣+

  • ኢዮብ 34:14, 15
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 14 እሱ ትኩረቱን* በእነሱ ላይ ቢያደርግ፣

      መንፈሳቸውንና እስትንፋሳቸውን ወደ ራሱ ቢሰበስብ፣+

      15 ሰዎች* ሁሉ በአንድነት በጠፉ፣

      የሰውም ዘር ወደ አፈር በተመለሰ ነበር።+

  • መዝሙር 104:29
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 29 ፊትህን ስትሰውር ይታወካሉ።

      መንፈሳቸውን ከወሰድክ ይሞታሉ፤ ወደ አፈርም ይመለሳሉ።+

  • ኢሳይያስ 42:5
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  5 ሰማያትን የፈጠረውና የዘረጋው፣+

      ምድርንና በውስጧ ያሉትን ነገሮች ሁሉ የሠራው፣+

      በላይዋም ለሚኖሩ ሰዎች እስትንፋስን፣+

      በእሷም ላይ ለሚመላለሱ መንፈስን የሰጠው+

      እውነተኛው አምላክ ይሖዋ እንዲህ ይላል፦

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ