ኢሳይያስ 66:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 66 ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ “ሰማይ ዙፋኔ ነው፤ ምድር ደግሞ የእግሬ ማሳረፊያ ናት።+ ታዲያ እናንተ ምን ዓይነት ቤት ልትሠሩልኝ ትችላላችሁ?+ ደግሞስ የማርፍበት ቦታ የት ነው?”+
66 ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ “ሰማይ ዙፋኔ ነው፤ ምድር ደግሞ የእግሬ ማሳረፊያ ናት።+ ታዲያ እናንተ ምን ዓይነት ቤት ልትሠሩልኝ ትችላላችሁ?+ ደግሞስ የማርፍበት ቦታ የት ነው?”+