-
1 ነገሥት 18:46አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
46 ሆኖም የይሖዋ እጅ በኤልያስ ላይ መጣ፤ እሱም ልብሱን ጠቅልሎ መቀነቱ ውስጥ በመሸጎጥ* ከአክዓብ ፊት ፊት እየሮጠ እስከ ኢይዝራኤል ድረስ ሄደ።
-
-
መዝሙር 84:7አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
7 በብርታት ላይ ብርታት እያገኙ ይሄዳሉ፤+
እያንዳንዳቸውም በጽዮን፣ በአምላክ ፊት ይቀርባሉ።
-