ዘዳግም 33:26 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 26 አንተን ለመርዳት በሰማይ ውስጥ የሚጋልብ፣በግርማው በደመና ላይ የሚገሰግስ፣+እንደ እውነተኛው የየሹሩን+ አምላክ ያለ ማንም የለም።+