ኢሳይያስ 9:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 በዳዊት ዙፋንና+ በመንግሥቱ ላይ ይቀመጣል፤እየተጠናከረ የሚሄደው አገዛዙም* ሆነሰላሙ ፍጻሜ አይኖረውም።+ ከአሁን ጀምሮ ለዘላለምበማይናወጥ ሁኔታ ይመሠረታል፤+በፍትሕና+ በጽድቅም+ ጸንቶ ይኖራል። የሠራዊት ጌታ የይሖዋ ቅንዓት ይህን ያደርጋል። 1 ጢሞቴዎስ 6:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 ያለመሞትን ባሕርይ+ የተላበሰው እሱ ብቻ ነው፤ ሊቀረብ በማይችል ብርሃን ውስጥ ይኖራል፤+ እሱን ያየ ወይም ሊያየው የሚችል አንድም ሰው የለም።+ ክብርና ዘላለማዊ ኃይል ለእሱ ይሁን። አሜን።
7 በዳዊት ዙፋንና+ በመንግሥቱ ላይ ይቀመጣል፤እየተጠናከረ የሚሄደው አገዛዙም* ሆነሰላሙ ፍጻሜ አይኖረውም።+ ከአሁን ጀምሮ ለዘላለምበማይናወጥ ሁኔታ ይመሠረታል፤+በፍትሕና+ በጽድቅም+ ጸንቶ ይኖራል። የሠራዊት ጌታ የይሖዋ ቅንዓት ይህን ያደርጋል።
16 ያለመሞትን ባሕርይ+ የተላበሰው እሱ ብቻ ነው፤ ሊቀረብ በማይችል ብርሃን ውስጥ ይኖራል፤+ እሱን ያየ ወይም ሊያየው የሚችል አንድም ሰው የለም።+ ክብርና ዘላለማዊ ኃይል ለእሱ ይሁን። አሜን።