ኢሳይያስ 49:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 እናንተ ሰማያት፣ እልል በሉ፤ አንቺም ምድር፣ ሐሴት አድርጊ።+ ተራሮች በደስታ እልል ይበሉ።+ ይሖዋ ሕዝቡን አጽናንቷልና፤+ለተጎሳቆሉት ሕዝቦቹም ምሕረት ያሳያል።+ ኢሳይያስ 51:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 ይሖዋ ጽዮንን ያጽናናታልና።+ ፍርስራሾቿን ሁሉ ያጽናናል፤+ምድረ በዳዋንም እንደ ኤደን፣+በረሃማ ሜዳዋንም እንደ ይሖዋ የአትክልት ስፍራ ያደርጋል።+ በእሷም ውስጥ ሐሴትና ታላቅ ደስታእንዲሁም ምስጋናና ደስ የሚያሰኝ መዝሙር ይገኛሉ።+ 2 ቆሮንቶስ 1:3, 4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 የምሕረት* አባትና+ የመጽናናት+ ሁሉ አምላክ የሆነው የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት+ ይወደስ፤ 4 እኛ ከአምላክ በምናገኘው መጽናኛ+ በማንኛውም ዓይነት መከራ* ውስጥ ያሉትን ሰዎች ማጽናናት እንድንችል+ እሱ በሚደርስብን መከራ ሁሉ ያጽናናናል።*+
13 እናንተ ሰማያት፣ እልል በሉ፤ አንቺም ምድር፣ ሐሴት አድርጊ።+ ተራሮች በደስታ እልል ይበሉ።+ ይሖዋ ሕዝቡን አጽናንቷልና፤+ለተጎሳቆሉት ሕዝቦቹም ምሕረት ያሳያል።+
3 ይሖዋ ጽዮንን ያጽናናታልና።+ ፍርስራሾቿን ሁሉ ያጽናናል፤+ምድረ በዳዋንም እንደ ኤደን፣+በረሃማ ሜዳዋንም እንደ ይሖዋ የአትክልት ስፍራ ያደርጋል።+ በእሷም ውስጥ ሐሴትና ታላቅ ደስታእንዲሁም ምስጋናና ደስ የሚያሰኝ መዝሙር ይገኛሉ።+
3 የምሕረት* አባትና+ የመጽናናት+ ሁሉ አምላክ የሆነው የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት+ ይወደስ፤ 4 እኛ ከአምላክ በምናገኘው መጽናኛ+ በማንኛውም ዓይነት መከራ* ውስጥ ያሉትን ሰዎች ማጽናናት እንድንችል+ እሱ በሚደርስብን መከራ ሁሉ ያጽናናናል።*+