ኢሳይያስ 42:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 ዓይነ ስውራንን በማያውቁት መንገድ እመራቸዋለሁ፤+ባልለመዱት ጎዳናም እንዲሄዱ አደርጋቸዋለሁ።+ ጨለማውን በፊታቸው ብርሃን፣+ወጣ ገባ የሆነውንም ምድር ደልዳላ ሜዳ አደርጋለሁ።+ ይህን አደርግላቸዋለሁ፤ ደግሞም አልተዋቸውም።”
16 ዓይነ ስውራንን በማያውቁት መንገድ እመራቸዋለሁ፤+ባልለመዱት ጎዳናም እንዲሄዱ አደርጋቸዋለሁ።+ ጨለማውን በፊታቸው ብርሃን፣+ወጣ ገባ የሆነውንም ምድር ደልዳላ ሜዳ አደርጋለሁ።+ ይህን አደርግላቸዋለሁ፤ ደግሞም አልተዋቸውም።”