ኢሳይያስ 24:15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 ከዚህም የተነሳ በብርሃን ምድር*+ ለይሖዋ ክብር ይሰጣሉ፤በባሕር ደሴቶችም የእስራኤልን አምላክ የይሖዋን ስም ከፍ ከፍ ያደርጋሉ።+