ኢሳይያስ 46:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 1 ጴጥሮስ 1:24, 25 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 24 “ሥጋ ሁሉ* እንደ ሣር ነውና፤ ክብሩም ሁሉ እንደ ሜዳ አበባ ነው፤ ሣሩ ይጠወልጋል፤ አበባውም ይረግፋል፤ 25 የይሖዋ* ቃል ግን ለዘላለም ጸንቶ ይኖራል።”+ ለእናንተም የተሰበከላችሁ ምሥራች ይህ “ቃል” ነው።+
24 “ሥጋ ሁሉ* እንደ ሣር ነውና፤ ክብሩም ሁሉ እንደ ሜዳ አበባ ነው፤ ሣሩ ይጠወልጋል፤ አበባውም ይረግፋል፤ 25 የይሖዋ* ቃል ግን ለዘላለም ጸንቶ ይኖራል።”+ ለእናንተም የተሰበከላችሁ ምሥራች ይህ “ቃል” ነው።+