ኢሳይያስ 52:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 ምሥራች ይዞ የሚመጣ፣+ሰላምን የሚያውጅ፣+የተሻለ ነገር እንደሚመጣ ምሥራች የሚያበስር፣መዳንን የሚያውጅ፣ጽዮንንም “አምላክሽ ነግሦአል!”+ የሚል በተራሮች ላይ እግሮቹ እንዴት ያማሩ ናቸው!
7 ምሥራች ይዞ የሚመጣ፣+ሰላምን የሚያውጅ፣+የተሻለ ነገር እንደሚመጣ ምሥራች የሚያበስር፣መዳንን የሚያውጅ፣ጽዮንንም “አምላክሽ ነግሦአል!”+ የሚል በተራሮች ላይ እግሮቹ እንዴት ያማሩ ናቸው!