ኢሳይያስ 53:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 53 ከእኛ የሰማውን* ነገር ያመነ ማን ነው?+ የይሖዋስ ክንድ+ ለማን ተገለጠ?+ ዮሐንስ 12:37, 38 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 37 በፊታቸው ብዙ ተአምራዊ ምልክቶች ቢፈጽምም በእሱ አላመኑም፤ 38 ይህም ነቢዩ ኢሳይያስ እንዲህ ሲል የተናገረው ቃል ይፈጸም ዘንድ ነው፦ “ይሖዋ* ሆይ፣ ከእኛ የሰማውን* ነገር ያመነ ማን ነው?+ የይሖዋስ* ክንድ ለማን ተገለጠ?”+
37 በፊታቸው ብዙ ተአምራዊ ምልክቶች ቢፈጽምም በእሱ አላመኑም፤ 38 ይህም ነቢዩ ኢሳይያስ እንዲህ ሲል የተናገረው ቃል ይፈጸም ዘንድ ነው፦ “ይሖዋ* ሆይ፣ ከእኛ የሰማውን* ነገር ያመነ ማን ነው?+ የይሖዋስ* ክንድ ለማን ተገለጠ?”+