ምሳሌ 30:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ወደ ሰማይ የወጣ፣ ከዚያም የወረደ ማን ነው?+ ነፋስን በእፍኙ ሰብስቦ የያዘ ማን ነው? ውኃን በልብሱ የጠቀለለ ማን ነው?+ የምድርን ዳርቻዎች ሁሉ የወሰነ* ማን ነው?+ ስሙ ማን ነው? የልጁስ ስም ማን ነው? ታውቅ እንደሆነ ንገረኝ።
4 ወደ ሰማይ የወጣ፣ ከዚያም የወረደ ማን ነው?+ ነፋስን በእፍኙ ሰብስቦ የያዘ ማን ነው? ውኃን በልብሱ የጠቀለለ ማን ነው?+ የምድርን ዳርቻዎች ሁሉ የወሰነ* ማን ነው?+ ስሙ ማን ነው? የልጁስ ስም ማን ነው? ታውቅ እንደሆነ ንገረኝ።