-
ኢዮብ 38:4, 5አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
4 ምድርን በመሠረትኩ ጊዜ አንተ የት ነበርክ?+
ማስተዋል አለኝ የምትል ከሆነ ንገረኝ።
5 የምታውቅ ከሆነ፣ መለኪያዎቿን የወሰነ፣
ወይስ መለኪያ ገመድ በላይዋ ላይ የዘረጋ ማን ነው?
-
4 ምድርን በመሠረትኩ ጊዜ አንተ የት ነበርክ?+
ማስተዋል አለኝ የምትል ከሆነ ንገረኝ።
5 የምታውቅ ከሆነ፣ መለኪያዎቿን የወሰነ፣
ወይስ መለኪያ ገመድ በላይዋ ላይ የዘረጋ ማን ነው?