መዝሙር 62:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 የሰው ልጆች እስትንፋስ ናቸው፤ሰዎች ከንቱ መመኪያ ናቸው።+ አንድ ላይ ሆነው በሚዛን ሲመዘኑ ከአየር እንኳ ይቀልላሉ።+