ኤርምያስ 25:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 “ከይሁዳ ንጉሥ ከአምዖን ልጅ ከኢዮስያስ 13ኛ ዓመት የግዛት ዘመን+ ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ ላለፉት 23 ዓመታት የይሖዋ ቃል ወደ እኔ መጣ፤ እኔም ደግሜ ደጋግሜ ነገርኳችሁ፤* እናንተ ግን አትሰሙም።+ ኤርምያስ 35:15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 እኔም አገልጋዮቼን ነቢያትን ሁሉ ወደ እናንተ መላኬን ቀጠልኩ፤ እንዲህ በማለትም ደግሜ ደጋግሜ* ላክኋቸው፦+ ‘እባካችሁ፣ እያንዳንዳችሁ ከክፉ መንገዳችሁ ተመለሱ፤+ ትክክል የሆነውንም ነገር አድርጉ! ሌሎችን አማልክት አትከተሉ፤ ደግሞም አታገልግሏቸው። እንዲህ ካደረጋችሁ ለእናንተና ለአባቶቻችሁ በሰጠኋት ምድር ትኖራላችሁ።’+ እናንተ ግን ጆሯችሁን አልሰጣችሁም፤ እኔንም አልሰማችሁም።
3 “ከይሁዳ ንጉሥ ከአምዖን ልጅ ከኢዮስያስ 13ኛ ዓመት የግዛት ዘመን+ ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ ላለፉት 23 ዓመታት የይሖዋ ቃል ወደ እኔ መጣ፤ እኔም ደግሜ ደጋግሜ ነገርኳችሁ፤* እናንተ ግን አትሰሙም።+
15 እኔም አገልጋዮቼን ነቢያትን ሁሉ ወደ እናንተ መላኬን ቀጠልኩ፤ እንዲህ በማለትም ደግሜ ደጋግሜ* ላክኋቸው፦+ ‘እባካችሁ፣ እያንዳንዳችሁ ከክፉ መንገዳችሁ ተመለሱ፤+ ትክክል የሆነውንም ነገር አድርጉ! ሌሎችን አማልክት አትከተሉ፤ ደግሞም አታገልግሏቸው። እንዲህ ካደረጋችሁ ለእናንተና ለአባቶቻችሁ በሰጠኋት ምድር ትኖራላችሁ።’+ እናንተ ግን ጆሯችሁን አልሰጣችሁም፤ እኔንም አልሰማችሁም።