መዝሙር 1:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ መዝሙር 92:12, 13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 ጻድቅ ግን እንደ ዘንባባ ዛፍ ይለመልማል፤እንደ አርዘ ሊባኖስም ትልቅ ይሆናል።+ 13 በይሖዋ ቤት ተተክለዋል፤በአምላካችን ቅጥር ግቢዎች ያብባሉ።+