መዝሙር 37:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 በይሖዋ ፊት ዝም በል፤+እሱንም በተስፋ* ተጠባበቅ። የጠነሰሰውን ሴራበተሳካ ሁኔታ እየፈጸመ ባለ ሰው አትበሳጭ።+