የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ኤርምያስ 6:11
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 11 በመሆኑም በይሖዋ ቁጣ ተሞልቻለሁ፤

      በውስጤ አፍኜ ስለያዝኩት ዝያለሁ።”+

      “በጎዳና ባለ ልጅ፣

      ተሰብስበው ባሉ ወጣቶች ላይ አፍስሰው።+

      ባልም ሆነ ሚስቱ፣

      አረጋውያኑም ሆኑ ያረጁት* ይያዛሉ።+

  • ኤርምያስ 7:20
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 20 ስለዚህ ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ ‘እነሆ፣ ንዴቴና ቁጣዬ በዚህ ቦታ፣ በሰውና በእንስሳ፣ በዱር ዛፎችና በምድሪቱ ፍሬ ላይ ይፈስሳል፤+ ቁጣዬ ይነድዳል፤ ፈጽሞም አይጠፋም።’+

  • ሕዝቅኤል 22:31
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 31 ስለዚህ ቁጣዬን በእነሱ ላይ አወርዳለሁ፤ በታላቅ ቁጣዬም እሳት ፈጽሜ አጠፋቸዋለሁ። የመረጡት መንገድ የሚያስከትለውን መዘዝ በራሳቸው ላይ አመጣባቸዋለሁ’ ይላል ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ።”

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ