-
ሉቃስ 11:32አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
32 የነነዌ ሰዎች የዮናስን ስብከት ሰምተው ንስሐ ስለገቡ በፍርድ ቀን ከዚህ ትውልድ ጋር ተነስተው ይኮንኑታል።+ ነገር ግን ከዮናስ የሚበልጥ እዚህ አለ።