-
መዝሙር 113:3አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
3 ከፀሐይ መውጫ አንስቶ እስከ መግቢያው ድረስ
የይሖዋ ስም ይወደስ።+
-
-
ኢሳይያስ 45:6አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
ከእኔም ሌላ ማንም የለም።+
-
-
ኢሳይያስ 59:19አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
19 በፀሐይ መግቢያ ያሉ የይሖዋን ስም ይፈራሉ፤
በፀሐይ መውጫም ያሉ ክብሩን ይፈራሉ፤
እሱ የይሖዋ መንፈስ እንደሚነዳው
ኃይለኛ ወንዝ ሆኖ ይመጣልና።
-