-
ማቴዎስ 3:10አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
10 መጥረቢያው ዛፎቹ ሥር ተቀምጧል። ስለዚህ መልካም ፍሬ የማያፈራ ዛፍ ሁሉ ተቆርጦ እሳት ውስጥ ይጣላል።+
-
-
ሉቃስ 13:6አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
6 ከዚያም እንዲህ ሲል ይህን ምሳሌ ተናገረ፦ “አንድ ሰው በወይን እርሻው ውስጥ የተተከለች አንዲት የበለስ ዛፍ ነበረችው፤ እሱም ከዛፏ ፍሬ ሊለቅም መጣ፤ ሆኖም ምንም አላገኘባትም።+
-
-
ሉቃስ 13:9አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
9 ወደፊት ፍሬ ካፈራች ጥሩ፤ ካልሆነ ግን ትቆርጣታለህ።’”+
-