ማርቆስ 12:18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 በትንሣኤ የማያምኑት+ ሰዱቃውያን ደግሞ መጥተው እንዲህ ሲሉ ጠየቁት፦+ ሉቃስ 7:30 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 30 ሆኖም ፈሪሳውያንና የሕጉ አዋቂዎች በዮሐንስ ባለመጠመቃቸው የአምላክን ምክር* አቃለሉ።)+