-
ማርቆስ 14:25አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
25 እውነት እላችኋለሁ፣ በአምላክ መንግሥት አዲሱን ወይን እስከምጠጣበት ቀን ድረስ ከእንግዲህ በኋላ ከዚህ ወይን አልጠጣም።”
-
-
ሉቃስ 22:18አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
18 እላችኋለሁና፣ ከአሁን ጀምሮ የአምላክ መንግሥት እስኪመጣ ድረስ ከዚህ ወይን ዳግመኛ አልጠጣም።”
-